የድምፅ ዳዕዋ ስራዎች እምርታ || ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ|| የኑር ኦውዲዮ ቪውዣል መስራች || ምዕራፍ 2 ክፍል 1 አዲስ ጣዕም ፖድካስት||
Description
በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል።
እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥራዎች ለህዝብ ጆሮ ያደረሰው፤ የዶክተር ዛኪር ናይክ እና ሌሎችንም የድምፅ ወ ምስል የትርጉም ሥራዎች የሰራው እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ ለበርካታ አመታት በረካ መዝናኛ፤ እና የዳዕዋ ሥራ የሰራውን ኑረል አፍሪካ መልቲሚዲያን በመምራት ከሚታወቀው ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ ጋር ቆይታ እናደርጋለን።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic